የቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከለውጡ በኋላ ተስፋ ሰጪ ውጤት እያስመዘገበ ነው ፦አቶ ሙስጠፋ ሀሰን
የቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በክልልና በፌዴራል ደረጃ ውድድር ባገኘው አመርቂ ውጤት አስመልክቶ የእውቅናና ሽልማት ስነ-ስርዓት አካሂደ የምስራቅ ጉራጌ ዞን ዋና አስተዳደሪ አቶ ሙስጠፋ ሀሰን በመክፈቻ ንግግራቸው ኮሌጁ ከለውጡ በኋላ ተስፋ ሰጪ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን ገልፀዋል። በአገር አቀፍ...